Nomonanoto ኖሞናኖቶ

Gudumale Podcast

በወቅታዊ የሲዳማ ማህበራዊ፣ ኢኮኖሚያዊ እና ማህበራዊ ጉዳዮች ላይ የሚቀርብ ዝግጅት ነው።

Listen on Apple Podcasts

最近のエピソード

Mar 17, 2024

የሲዳማ ተወካይዎች ከጠቅላይ ሚኒስትሩ ጋር ምን አወሩ?

5 mins

Jan 16, 2022

የሲዳማ ክልል ካድሬዎች እና ተከፋይ የብልጽግና የፌስ ቡክ አርበኞች በዳይስፖራ ስም፤ ያለ ዳይስፖራ ተሳትፎ፤ በታክስ ከፋዩ የሲዳማ ክልል ነዋሪዎች ወጪ መሰብሰባቸው ብቻ ሳይሆን፤ ያ ሁሉ ካድሬ ከህዝብ የተሰጠውን የስራ ሃላፊነት ትተው ከሃይሌ ሪዞርት ከተሞ መዋሉን ምን ይሉታል?

S2 E2 • 35 mins

Jan 9, 2022

የውሃ ሽታ የሆነው የሲዳማ ክልል ለውጥ እና በክልሉ ያለው የዘፈቀደ እስራት።

S2 E1 • 77 mins

Jan 1, 2022

የሲዳማ ክልል የእለቱ ዋና ዋና ወሬዎች፤ ክልሉ ብሎም የሐዋሳ ከተማ አስተዳደር የዳይስፖራን ኢንቨስትመንት በአግባቡ ለማስተናገድ ማድረግ ባለባቸው ነጥቦች ላይ የቀረበ ዘገባ።

S1 E11 • 53 mins

Dec 30, 2021

የሲዳማ ልዩ ሃይል ምረቃ እና በይርጋለም ኢንዱስትሪ ፓርክ ያለው እንቅስቃሴ

S1 E10 • 27 mins

言語
アムハラ語
アンギラ
ウェブサイト
フィード